Nyala Motors has received platinum awards from tax authorities

The Ministry of Revenues and Ethiopian Customs Commission awarded Nyala Motors as loyal and transparent taxpayers for the 2022–23 fiscal year.

ዓርአያነታችን አሁንም እንደቀጠለ ነው!

ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም.

Nyala Motors-loyal tax payers award 1

ኒያላ ሞተርስ ለተከታታይ አምስት ዓመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆን በአምስተኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅናና ሽልማት መርሀግብር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

Nyala Motors-loyal tax payers award 2

ኒያላ ሞተርስ ለመላው ሠራተኞቹ እና ለውድ ደንበኞቹ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን ይላል።

loyal tax payers award ceremony
Scroll to Top