Newsroom

Nyala Motors Newsroom
Nyala Motors-loyal tax payers award 1

Tax authorities award Nyala Motors as the best taxpayers in Ethiopia.

ኒያላ ሞተርስ ለተከታታይ አምስት ዓመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ በመሆን በአምስተኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅናና ሽልማት መርሀግብር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ልዩ ተሸላሚ ሆነ።

Nyala Motors celebrates its 50th anniversary at the Sheraton Addis Hotel.

ኒያላ ሞተርስ አክሲዮን ማኅበር 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሀሙስ ግንቦት 10 ቀን 2015 ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ በተገኙበት ከውድ ደንበኞቹና አጋር ድርጅቶቹ ጋር በመሆን በደማቁ አክብራናል፡፡

50 years anniversary nyala motors 2
Scroll to Top